🔥 Direct to Recruiter · No MiddlemenPosted 1h ago
Sol Shambel
CEO at RoyX Ethiopia | Sales & Marketing Expert | Business Consultant | Digital Strategist | Sales Trainer | Public Speaker
Social Media Manager
📍 Remote💼 Freelance Project
🔥 UrgentMidSocial Media ManagementVideo EditingContent CreationStorytelling
ባለፈው LinkedIn ላይ አንድ ትልቅ ክርክር ያስነሳ ፖስት ተመልክቼ ነበር—በቤት ሆኖ መስራት (Remote) እና በቢሮ መስራት ዙሪያ። ስራውን ከሰራሁለት ቢሮ መግባቴ ጥቅም የለውም ብላ ታምናለች።
አሁን ላይ በየቦታው የሚሰበከው "ከቤት ሆኖ የመስራት" እና የ "Freelance" ዝና የፈጠራ ኢንዱስትሪውን ዋጋ እያሳጣው ነው ብየ አምናለሁ።
Many people view freelancing as a simple shortcut, ignoring the focus and depth a professional creative process demands.
የተለያዩ ስልጠናዎች እና ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚለቀቁ ኮንተንቶች "ከቤትህ ሆነህ እንዲህ በቀላሉ ስራ" እያሉ የፈጠራ ስራን እንደ ቀላል የቤት ስራ (Task) እያቀረቡት ነው።
ይህ "Task-oriented" የሆነ አስተሳሰብ ለፈጠራ ስራው ነፍስ የሚሰጠውን የጋራ ራዕይ (Shared Vision) እያጠፋው ነው። ሰራተኛው ስራውን ለማስረከብ ብቻ ስለሚሮጥ፣ የጥራት እና የመናበብ ክፍተቶች በስፋት እየታዩ ነው።
At the end of the day, a project without a shared vision is just a collection of files.
ባለፉት ወራት በፍሪላንስ በሰራናቸው ስራዎች የታዘብኩት ይሄንን ነው—content creator ፣ የካሜራ ባለሙያው እና ኤዲተሩ በተለያየ አቅጣጫ ስለሚሮጡ ውጤቱ መጀመሪያ የታሰበው አይነት አይሆንም።
እኛ ዝም ብሎ ስራን ለማስረከብ ብቻ ከሚሮጥ ሰው ይልቅ፣ ራዕያችንን ተጋርቶ አብሮን የሚዘልቅ እና ለአንድ አላማ የሚቆም ቡድን እንፈልጋለን። ለዚህም ነው ሙሉ ጊዜያቸውን (Full-time) ሰጥተው አብረውን የሚሰሩ ባለሙያዎችን መቅጠር የወሰንነው።
We are hiring! (አብረውን የሚሰሩ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን)
If you are a professional who values depth over shortcuts and vision over tasks, join us:
✅ Social Media Manager (Full-time)
✅ Video Editor (Full-time)
If you have the storytelling skills and a passion for long-term impact, send us your portfolio.
📩 ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ መስመር (DM) አናግሩኝ።
Contact details hidden